የወለዳትፈረደባት

ይነገር፣ ይወራ፣ ይሰማ፤አባት ልጁን ፈጀ።ምን ቢፈረድ፣ ምን ቢቀጣ፣የጨመደደው ሕይወት አይፈታ።እሷ እናት ሆና ታማችእሱ አባትዋ ደፍሯት። ይታሰብ ድንጋጤዋ፣ብርክርክ ነፍስዋ፤በአሥርና አራት ዓመትበሽብር ተጠምቃየዘጠኝ ወር ሸክምየእድሜ ልክ እስራት ተቀብላ። የወለዳት እንደፈረደባትይፈርዳል ታዛቢም፤ሰቆቃዋ አይወለድ፣እየተገላበጠ ያራል እንጂ።ትሁት ማርያም ድረሽላትልጇም ይደግ እንግዲህ። ይናገር ግን የታሪክ አዋቂ፣ያሰረዳ የጤና መርማሪ፤ልጅን የሚያስመኝ ልክፍትነቀርሳው እንዴት ይገፈፍ?ይጠብቅ ጎሮቤት የሰፈሩን ሕፃን፣ይታሰር ይመርመር ይጥፋ የዚህ ልክፍት ሰይጣን።

The Storyteller from Meskelo

ዛሬም የደሀናና የጋዝጊብላ እናቶች የወላድነት አደራን ሊወጡት አልቻሉም። አባት የ13/14 አመቱን ጨቅላ ከማጨት በሕግ ቢከለከልም ያን ከማድረግ አላረፉም። ትምህርት ላይ መስፈንጠር የቻሉት ከእምዬ መሬት ቁጣ ቢላቀቁም ስለታቸው አሁንም የሚገባው ለደብረወይላ ቤተክርስትያን ነው። ለነሱ ላሊበላ የጦርነት መታሰብያ ወይንም የቱሪስት መዝናኛ፣ ለኛ ላሊበላ የታሪካችን ቅርፅና የውበታችን ማጌጫ፣ ለዛች ለጋ ወጣት ግን ጋሜናዋ ለተደፈነው ላሊበላ ድንጋይ ነው። ፀሎትዋን … Continue reading The Storyteller from Meskelo