ይነገር፣ ይወራ፣ ይሰማ፤አባት ልጁን ፈጀ።ምን ቢፈረድ፣ ምን ቢቀጣ፣የጨመደደው ሕይወት አይፈታ።እሷ እናት ሆና ታማችእሱ አባትዋ ደፍሯት። ይታሰብ ድንጋጤዋ፣ብርክርክ ነፍስዋ፤በአሥርና አራት ዓመትበሽብር ተጠምቃየዘጠኝ ወር ሸክምየእድሜ ልክ እስራት ተቀብላ። የወለዳት እንደፈረደባትይፈርዳል ታዛቢም፤ሰቆቃዋ አይወለድ፣እየተገላበጠ ያራል እንጂ።ትሁት ማርያም ድረሽላትልጇም ይደግ እንግዲህ። ይናገር ግን የታሪክ አዋቂ፣ያሰረዳ የጤና መርማሪ፤ልጅን የሚያስመኝ ልክፍትነቀርሳው እንዴት ይገፈፍ?ይጠብቅ ጎሮቤት የሰፈሩን ሕፃን፣ይታሰር ይመርመር ይጥፋ የዚህ ልክፍት ሰይጣን።
Amharic
Frankincense Chasing Myrrh
https://youtu.be/lfgbEAWif6s https://youtu.be/4i9pCShtEEw ትጥጣለህ ወይ ቡና - Would you like to drink some coffee? was produced in collaboration with Melkamu Meaza aka DeepAbyssinia to whom I am so grateful for revealing the art of 'collaboration' on the fringes of a world of music. He is a brilliant teacher, deeply talented, and a friend who has inspired … Continue reading Frankincense Chasing Myrrh
አዳኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስታወስ አጭር ተርት
2013 ዓ.ም. ፣ ላንደን ከተማ ከግል ማሕድር፣ ያልተመዘገበ ሰዓሊ አንድ የእጅ ሙያተኛ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የወለት ጊዮርጊስን ብዋንባ ለመስራት ወደ መኖርያ ቤትዋ ሂደ። ከመግቢያ በርዋ ፊትለፊት በሚገኘው ግድግዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተግዋታቹን አውሬ በጦር ወግቶ ሲያጠፋ የሚያሳይ ምስል ተሰቅሎ በማግኘቱ ቆም በሎ ተመለከተው። “በእንጨት መደብ ላይ የሰፈሩት ቀለማት ከተፈጥሮ የመነጩ ናቸው” ብላ አስረዳችው ወለተ ግዮርጊስ። ፈረንጁ … Continue reading አዳኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስታወስ አጭር ተርት
The Storyteller from Meskelo
ዛሬም የደሀናና የጋዝጊብላ እናቶች የወላድነት አደራን ሊወጡት አልቻሉም። አባት የ13/14 አመቱን ጨቅላ ከማጨት በሕግ ቢከለከልም ያን ከማድረግ አላረፉም። ትምህርት ላይ መስፈንጠር የቻሉት ከእምዬ መሬት ቁጣ ቢላቀቁም ስለታቸው አሁንም የሚገባው ለደብረወይላ ቤተክርስትያን ነው። ለነሱ ላሊበላ የጦርነት መታሰብያ ወይንም የቱሪስት መዝናኛ፣ ለኛ ላሊበላ የታሪካችን ቅርፅና የውበታችን ማጌጫ፣ ለዛች ለጋ ወጣት ግን ጋሜናዋ ለተደፈነው ላሊበላ ድንጋይ ነው። ፀሎትዋን … Continue reading The Storyteller from Meskelo
Musings on ‘A New Day’ (አዲስ ቀን)
Sometimes the present passes us by while we spend time reflecting on the ills of yesterday. Time escapes before we even manage to notice, much less correct, our errors. Yet we do eventually learn from the past and grow into better people. Hardly any of us can claim to be saints so why not reflect … Continue reading Musings on ‘A New Day’ (አዲስ ቀን)