አዳኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስታወስ አጭር ተርት

2013 ዓ.ም. ፣ ላንደን ከተማ ከግል ማሕድር፣ ያልተመዘገበ ሰዓሊ አንድ የእጅ ሙያተኛ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የወለት ጊዮርጊስን ብዋንባ ለመስራት ወደ መኖርያ ቤትዋ ሂደ። ከመግቢያ በርዋ ፊትለፊት በሚገኘው ግድግዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተግዋታቹን አውሬ በጦር ወግቶ ሲያጠፋ የሚያሳይ ምስል ተሰቅሎ በማግኘቱ ቆም በሎ ተመለከተው። “በእንጨት መደብ ላይ የሰፈሩት ቀለማት ከተፈጥሮ የመነጩ ናቸው” ብላ አስረዳችው ወለተ ግዮርጊስ።  ፈረንጁ … Continue reading አዳኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስታወስ አጭር ተርት

ድንቢጥ

ደረቷ እንደ ፀሐይ ጮራ ቦግ ያለ ነው። ዘወትር ከግቢዬ እንጨት አጥር ላይ ሆና እንዴት ዋላቹህ ለማለት ይመስል ዜማዋን በትንሹ ታሰማኛለች። “ድንቢጥዬ መጣሽ? እንደምን አደርሽ?” ስላት መልስ ባትመልስም ከአጥሬ ፈንጠር ብላ ትወርድና በጓሮዬ ከሚገኙት አትክልት መትከያዎች ላይ አረፍ ትላለች። ጉዳይዋ ስላልገባኝ ስራዬን አቁሜ ለደቂቃ ተከታተልኳት። በአጭሩ ተጣራች። ከዛፎቹ መሀል ጓደኛዋ መልስ ሰጣት። ድንገት እሱም ከአጥሬ ሰፈረ። … Continue reading ድንቢጥ

Artificial Intelligence – ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ

Artificial intelligence (AI) makes better sense in the simplicity of Amharic - ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ (a thinking capacity created by humans) than when defined with scientific sophistication and perfection in English, of course is also relatable in a simplified English language definition: “technology containing or entailing (human-like) intelligence”. Mind you, humans have multiple thinking … Continue reading Artificial Intelligence – ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ