የወለዳትፈረደባት

ይነገር፣ ይወራ፣ ይሰማ፤አባት ልጁን ፈጀ።ምን ቢፈረድ፣ ምን ቢቀጣ፣የጨመደደው ሕይወት አይፈታ።እሷ እናት ሆና ታማችእሱ አባትዋ ደፍሯት። ይታሰብ ድንጋጤዋ፣ብርክርክ ነፍስዋ፤በአሥርና አራት ዓመትበሽብር ተጠምቃየዘጠኝ ወር ሸክምየእድሜ ልክ እስራት ተቀብላ። የወለዳት እንደፈረደባትይፈርዳል ታዛቢም፤ሰቆቃዋ አይወለድ፣እየተገላበጠ ያራል እንጂ።ትሁት ማርያም ድረሽላትልጇም ይደግ እንግዲህ። ይናገር ግን የታሪክ አዋቂ፣ያሰረዳ የጤና መርማሪ፤ልጅን የሚያስመኝ ልክፍትነቀርሳው እንዴት ይገፈፍ?ይጠብቅ ጎሮቤት የሰፈሩን ሕፃን፣ይታሰር ይመርመር ይጥፋ የዚህ ልክፍት ሰይጣን።

Frankincense Chasing Myrrh

Read the text while you run the first music video, then watch the second video to get more information about the coffee ceremony. https://youtu.be/lfgbEAWif6s https://youtu.be/4i9pCShtEEw ትጥጣለህ ወይ ቡና - Would you like to drink some coffee? was produced in collaboration with Melkamu Meaza aka DeepAbyssinia to whom I am so grateful for revealing the art … Continue reading Frankincense Chasing Myrrh

ለሴቶች ክብር

ለእህቴ ለአንቺ ለውዲቱእንጨትና ቅጠል ለተሸከምሺቱአይዞሽ እናት አለምቀን ያልፋል ግድ የለምአትድፊ አንገትሽንይሉቁን አብስሪ ሃያል መሆንሽንበተሸከምሽው ስር ሃያል ተስፋ እንዳዘልሽከቅጠሎቹ ስር ብርሃን እንደታየሽእህቴ አትርሺነገ ሌላ ቀን ነው ታሸንፊዋለሽ ለእቴ ላንቺ ለዶክተርዋበርችልን አንችዋመድሃኒት ነው እጂሽተስፋ ነው ፈገግታሽአበርቺ ነው ምክርሽእናማ እህት አለምለአንቺ የገባሽ ለነሱ ያልታያቸውያንቺ ህልም ለነሱ ቅዠት ሆኖባቸውእንቅፋት ሊሆኑሽመንገድ ሊዘጉብሽቢከጂል ልባቸውተይው እናት አለም ጨርሶ አትስሚያቸውየውስጥሽን መብራት እንዳታጨልሚሁል ግዜ … Continue reading ለሴቶች ክብር