ትርምስ / Chaos

ትርምስ በአንዳንድ ሰዎች እይታ አስማት፣ ወይንም የሂሳብ ፅንሰ-ሀሳብ፣ አልያም ላልተራቀቀው በደፈናው የሕይወት እውነታ ነው። እዚህ የትርምስን አተረጓጎም የምንቃኘው በቃሉ መሰረት ትርምስን በመፍጠር ነው። አቅራርቡ ለዘብ ባለ መልኩ ትርምስን ይወክላል፣ ማለትም ሰዎች በእለት ኑሮ ገጠመኞቻቸው ትርምስን በሚቃኙበት –  በትራፊክና  በዜና ጫጫታ፣ በገበያ ሩጫ፣ በመሥሪያ ቤትም በመኖርያ ቤትም ባለው የስራና ሓላፊነት መብዛት ወዘተ። 

ምንም የከፋ ነገር ቢፈጠር  ትርምስ ማብቃቱ አይቀረም። 

መኖርን ተምረን ለመማር እንኖራለን። ትርምስ ከመምህሮቻችን አንዱ ነው።

For some chaos is a form of magic, a mathematical theory, or simply a fact of life. Here, chaos is presented through a mild interpretation – in the way people experience it everyday: in the noise of traffic and news, busy shopping errands, professional and domestic responsibilities and chores.

No matter what occurs, chaos comes to an end even in the worst of circumstances.

We learn to live and we live to learn. Chaos is one of our teachers.

Nightingale/ናይቲንጌል

2022/2014

Your comments are always useful, I'd love to hear from you.